ሊቢያን እና ቡልጋርያን ያወዛገበው ጉዳይ | የጋዜጦች አምድ | DW | 07.04.2005
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ሊቢያን እና ቡልጋርያን ያወዛገበው ጉዳይ

በሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ሊብያ አንድ ላዕላይ ፍርድ ቤት በርካታ ሊብያውያን ሕፃናትን ኤድስን በሚያስይዘው ቫይረስ ወይም ተኅዋሲ አስይዘዋል ተብለው የሞት ቅጣት የተበየነባቸው አምስት የብልጋርያ ነርሶችና አንድ ፍልሥጤማዊ ዶክተር(ሐኪም) ባስገቡት የይግባኝ ማመልከቻ ላይ ከሁለት ወር በኋላ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። የፍርድ ቤቱ መሪ ዳኛ እንዳስታወቁት፡ ፍርድ ቤቱ የፊታችን ግንቦት ሀያ አራት አንድም የሞቱን ቅጣት ለማስለወጥ ወይም ለማስረዝ የቀረበው

�� የይግባኝ ማመልከቻ ይቀበላል፤ ወይም የሞቱን ብያኔ ያፀድቃል።