ሊቢያና የሕክምና ባለሙያዎቹ ተከሳሾች ብይን | አፍሪቃ | DW | 18.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ሊቢያና የሕክምና ባለሙያዎቹ ተከሳሾች ብይን

የሊብያ ከፍተኛ የፍትህ አካል ከአራት መቶ የሚበልጡ ሊብያውያን ህጻናትን በኤድስ አስተላላፊ ተህዋሲ ሆን ብለው መርዘዋል በሚል የተከሰሱትን አምስት ቡልጋርያውያት ነርሶችንና አንድ ፍልስጤማዊ ዶክተር ላይ ተበይኖ የነበረውን የሞት ቅጣት ወደ ዕድሜ ልክ እስራት ቀየረ። ስድስቱ ተከሳሾች አሁን ወደ ቡልጋርያ መዛወር የሚችሉበት ሁኔታ ሊፈጠርላቸ እንደሚችል ድርድር እንደሚጀመር ተስፋ አድርገዋል።

አምስቱ ቡልጋርያውያት ነርሶችና ፍልስጤማዊው ዶክተር

አምስቱ ቡልጋርያውያት ነርሶችና ፍልስጤማዊው ዶክተር