ሉሲ/ድንቅነሽ/ አፍሪቃዊ ጥንተ - መሰረት | ይዘት | DW | 14.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

ሉሲ/ድንቅነሽ/ አፍሪቃዊ ጥንተ - መሰረት

በኢትዮጵያ ሰምጥ ሸለቆ አፋር ሀዳር በተባለ ቦታ በምርምር የተጘነዉ «ድንቅነሽ» ወይም «ሉሲ» ቅሬተአካል ላለፉት አርባ ዓመታት የሰዉ ልጆችን አመጣጥ የሚደረገዉ ምርምር በማገዝ ረገድ ወደር አልተጘኔለትም ። 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዓመት እድሜ ያስቆጠረዉን ይህን ቅሬተ አካል በተመለከተ የዶቼ ቬለዉ ማንተጋፍቶት ስለሽ ያዘጋጀዉን ፀሐይ ጫኔ እንደሚከተለዉ ታቀርበዋለች።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:20

በተጨማሪm አንብ