ሉሙምባ- የኮንጎ ስንኩል ዕጣ-ፈንታ | ይዘት | DW | 14.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

ሉሙምባ- የኮንጎ ስንኩል ዕጣ-ፈንታ

«ኮንጎያውያን፤ መስዋዕትነት ሳትከፍሉ እንዳትመናመኑ ሁላችሁንም እጠይቃለኹ!» ፓትሪስ ሉሙምባ በኮንጎ የነፃነት ቀን እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር 1960 ዓም የተናገሩት ነው። መናገር ብቻ አይደለም ወጣቱ ጠቅላይ ሚንሥትር ለሌሎች አብነትም ኾነዋል። ሌሎች በቀላሉ እጅ በሰጡበት ወቅት፤ ኹሉን ነገር ተቆጣጥረው የነበሩት የቅኝ ገዢዎችን በግልጽ እና በጽኑእ አለማመናቸው ሕይወታቸውን አስከፍሏቸዋል። አነሆ! የሕይወት ታሪካቸው። ታማራ ዋኬርናግል የጻፈቸችውን ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አቀናብሮታል።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:53

በተጨማሪm አንብ