ለፍትህና ለነጻነት የተካሄደ የኢትዮጵያውያን የረሀብ አድማ በለንደን | ኢትዮጵያ | DW | 04.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለፍትህና ለነጻነት የተካሄደ የኢትዮጵያውያን የረሀብ አድማ በለንደን

በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሀገር ሉዓላዊነትና የዜጎች ነጻነት እንዲከበር እና

default

የብሪታንያ ምክር ቤት

ለነጻነት የተሰዉ ሰማዕታትን ለማሰብ ኢትዮጵያውያን በብሪታንያ መዲና የፓርላማ ጽህፈት ቤት ፊት ለፊት የረሀብ አድማ አካሄዱ። ከትናንት በስቲያ በተጀመረው የሁለት ቀናት የረሀብ አድማ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳን እና ሌሎች የህሊና እስረኞች እንዲፈቱ ተጠይቆዋል።

ሀና ደምሴ/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic