ለጠ/ሚኒስትር መለስ መግለጫ የRSF አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 19.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለጠ/ሚኒስትር መለስ መግለጫ የRSF አስተያየት

የኢትዮጵያ መንግስት የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ የአማርኛው ቋንቋ ስርጭትን ለማወክ ማቀዱን ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች ተቋም RSF ተቃወመ ።

default

የድርጅቱ ዋና ፀሀፊ ዦን ፍራንሷ ዡልያርድ ዛሬ ለዶይቼቬለ ራድዮ በሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የVOA ስርጭት እንዲታወክ ለማዘዝ እንደማያመነቱ ማስታወቃቸው አግባብ አይደለም ብለዋል ። ዕርምጃው የኢትዮጵያ ምርጫው በተቃረበበት በአሁኑ ጊዜ ለነፃ ጋዜጠኞች አስቸጋሪና አደገኛ ይሆናል ብለው እንደሚሰጉም ዡልያርድ ተናግረዋል ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ተዛማጅ ዘገባዎች