ለግልገል ጊቤ ፕሮጀክት ድጋፍ | ኢትዮጵያ | DW | 13.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለግልገል ጊቤ ፕሮጀክት ድጋፍ

ኢትዮጵያ የምታስገነባዉ የግልገል ጊዜ ቁጥር ሶስት የኤልክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የአካባቢዉን ኗሪና የተፈጥሮ ሃብት ይጎዳል የሚሉ ወገኖች የሚያሰሙት ተቃዉሞ በተደጋጋሚ ተደምጧል።

default

የኢትዮጵያ መንግስትና ግድቡን የሚሠራዉ የኢጣሊያ የግንባታ ኩባንያ ሳሊኒ ወቀሳዉን አልተቀበሉትም። ዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩት አቶ አለሜ ታደሰ በበኩላቸዉ የግድቡን መሰራት የሚቃወሙትን ወገኖች በመቃወም ፊርማ የማሰባሰብ ዘመቻ ጀምረዋል። አቶ አለሜ እንደሚሉት በኢትዮጵያ ጉዳይ ከኢትዮጵያዉያን በስተቀር የሚያገባዉ የለም። አቶ አለሜን ያነጋገረዉ ነጋሽ መሐመድ ነዉ፤

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ