ለድሬዳዋ ኹከት ኢሕአዴግ ይቅርታ ጠየቀ | ኢትዮጵያ | DW | 29.01.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ለድሬዳዋ ኹከት ኢሕአዴግ ይቅርታ ጠየቀ

ዘመናይቱ ከተማ ለበርካታ ዓመታት የምትገዛዉ የምክር ቤቷን መቀመጫ 40-40-20 በሚል በተቀራመቱት በኢሕአዴግና የኢሕአዴግ አጋር በመሆነዉ በኢሶሕዴፓ ነዉ።የጥምቀትን በዓል እንደብሶት መግለጫ የተጠቀሙበት የከተማይቱ ወጣቶች ከተማይቱ የምትገዛበት ክፍፍል እንዲለወጥ ጠይቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24

ለድሬዳዋዉ ኩከት ኢሕዴግ ይቅርታ ጠይቀ

የድሬዳዋ ከተማን ያበጠዉ ግጭትና ሁከት መሠረታዊ መንስኤ የከተማይቱ አስተዳደር የሕዝቡን ፍላጎት ማርካት ባለመቻሉ እንደሆነ የከተማይቱ ዋነኛ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ አመነ።ዘመናይቱ ከተማ ለበርካታ ዓመታት የምትገዛዉ የምክር ቤቷን መቀመጫ 40-40-20 በሚል በተቀራመቱት በኢሕአዴግና የኢሕአዴግ አጋር በመሆነዉ በኢሶሕዴፓ ነዉ።የጥምቀትን በዓል እንደብሶት መግለጫ የተጠቀሙበት የከተማይቱ ወጣቶች ከተማይቱ የምትገዛበት ክፍፍል እንዲለወጥ ጠይቀዋል።ከመቶዎቹ መቆመጫዎች 60ዉን የሚቆጣጠረዉ የከተማይቱ ኢሕአዴግ ፅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሽመልስ ከበደ ፓርቲያቸዉ የሕዝቡን ጥያቄ መመለስ አለመቻሉን አምነዋል፣ይቅርታ ጠይቀዋልም።

መሳይ ተክሉ  

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች