ለዳርፉር ችግር አፍሪቃዊ መፍትሄ | ኢትዮጵያ | DW | 31.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለዳርፉር ችግር አፍሪቃዊ መፍትሄ

ለዳርፉር ችግር አፍሪቃዊ መፍትሄ እንደሚያሻ እየተነገረ ነዉ።

default

የተፈናቃዮች መጠለያ

ቀድሞ የዳርፉር ሱዳን አስተዳዳሪ የነበሩት ዶክተር አልቲጋኒ ሴሲ ሞሐመድ ከኤርትራዉ ፕሬዝደንት ጋ አስመራ ላይ የዳርፉርን ድርድር ዳግም ያነቃቃሉ ባሏቸዉ ስልቶች ላይ ተወያይተዋል። ዶክተር አልቲጋኒ ለዳርፉር ችግር በአፍሪቃዉያን አደራዳሪነት መፍትሄ ማፈላለግ ይቻላል የሚል አቋም አላቸዉ።

ጎይቶም ቢሆን

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic