ለደን ጥበቃ የኅብረተሰብ ተሳትፎ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 15.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ለደን ጥበቃ የኅብረተሰብ ተሳትፎ

የደን ሃብትን መጠበቅ ለአካባቢዉ ኗሪዎች ከሚሰጠዉ ጥቅም ባሻገር የአየር ንብረት ሚዛንን በመጠበቅ ደኑ ዉስጥ የሚገኘዉን ብዝሃ ህይወት እንደሚታደግ ይታመናል። የደን ሃብት ጥበቃ በአንድ ተቋም ወይም መንግስታዊ መ/ ቤት ብቻ የሚከናወን ከሆነ የተፈለገዉን ዉጤት ስለማያመጣ ላለፉት ዓመታት ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የደን አስተዳደር ሥራ ላይ ዉሏል።

Audios and videos on the topic