ለውጊያ የተለመሉ ሶማልያውያን አሜሪካውያን ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 16.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለውጊያ የተለመሉ ሶማልያውያን አሜሪካውያን ጉዳይ

በሶማልያ የሽግግር መንግስት አንጻር በሚታገለው በአክራሪው የአል ሸባብ ቡድን ተመልምለው ወደ ሶማልያ ከተወሰዱት የሶማልያ ዝርያ ያላቸው አሜሪካውያን መካከል አራቱ መሞታቸው ተገለጸ።

default

ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው፡ በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ወጣት ሶማልያውያን አሜሪካውያን ለውጊያ እየተመለመሉ ወደ ሶማልያ እንደሚወሰዱ ከተሰማበት ጊዜ አንስቶ ጉዳዩን በቅርብ የተከታተለው ያሜሪካውያኑ የምርመራ ጽህፈት ቤትም ሁለት ወጣት ሶማልያውያኑን ከሶዋል።

አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ /ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic