ለከፍተኛ የትምህር ተቋማት የተሰጠው ስልጠና | ኢትዮጵያ | DW | 07.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ለከፍተኛ የትምህር ተቋማት የተሰጠው ስልጠና

የኢትዮጵያ መንግሥት በመላይቱ ሀገር ከ350 ሺህ ለሚበልጡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 15 ቀን የዘለቀ ስልጠና ሰጥቶዋል።በዕረፍት ላይ ያሉት ተማሪዎች ስልጠናውን በሚገኙበት አካባቢ ባሉ የትምህርት ተቋማት ውስጥ እንዲከታተሉ መደረጉም ተሰምቶዋል። የስልጠናውን ይዘት እና ዓላማ የመወያያ ርዕስ አድርገነዋል።

Hauptcampus der Universität Addis Abeba AAU

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic