ለከተማ የመጸዳጃ ችግር መፍቻ | ሳይንስ እና ህብረተሰብ | DW | 01.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ህብረተሰብ

ለከተማ የመጸዳጃ ችግር መፍቻ

በበርካታ ከተማዎች የመፀዳጃ ቦታዎች እጥረት መኖሩ በየጊዜዉ የሚወሳ ጉዳይ ነዉ። ችግሩን ያስተዋሉ የኪነጥበብ ሰዉ መፍሄዉን ለማፈላለግ እና የሚያስከትለዉን ብክለትም ለመቀነስ ጥቅም ላይ መዋል ይችላል ያሉትን የምርምር ሥራ በቅርቡ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሕዝብ እይታ ቀርቧል።

Audios and videos on the topic