ለእንስቶች የተፈቀደው ማሽከርከር ሾፌሮችን ይጎዳ ይሆን? | ዓለም | DW | 06.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ለእንስቶች የተፈቀደው ማሽከርከር ሾፌሮችን ይጎዳ ይሆን?

በሸሪዓ ሕግ በምትገዛው ሳዑዲ ዓረቢያ  የአስልምናው ኃይማኖት ዋና ሙፍቲ በጉዳዩላይ አስተያየት ሲሰጡ በድፍኑ "ንጉስ ሰልማን ለሕዝባቸው የሚበጀውን ያውቃሉ" ነበር ያሉት።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:07
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:07 ደቂቃ

የሳዑዲ እንስቶች የማሽከርከር ፈቃድ ግብረ-መልስ

በሸሪዓ ሕግ በምትገዛው ሳዑዲ ዓረቢያ  የአስልምናው ኃይማኖት ዋና ሙፍቲ በጉዳዩላይ አስተያየት ሲሰጡ በድፍኑ "ንጉስ ሰልማን ለሕዝባቸው የሚበጀውን ያውቃሉ" ነበር ያሉት።ይኸ የማሽከርከር ፈቃድ ለአብዛኞቹ የሳዑዲ ሴቶች ፤ በሐገሪቱ ላሉ ባንኮች እና የመኪና አምራች ወኪሎች ሰርግ እና ምላሽ ሆኗል፡፡ በአንጻሩ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑት እና ኑሯቸውን ለሳዑዲ ሴቶች የሹፍርና አገልግሎት በመስጠት ላይ ለመሰረቱ የውጭ ሐገር ዜጎች አዋጁ መርዶ ሆኖባቸዋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለም በመጪው ሰኔ ወር የሚጀመረውን የማሽከርከር ፍቃድ መታገስ ተስኗቸው መኪናዎቻቸውን እያሽከረከሩ ጎዳና ከወጡ የሳዑዲ ሴቶች መካከል አንዷ አደጋ ማድረሳቸው የሰሞኑ ርዕሰ ዜና ነበር፡፡


ስለሺ ሽብሩ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic