ለኢንዱስትሪያዊ ብክለት ተጎጂዎች ርዳታ አፈላላጊው ጥረት | ኢትዮጵያ | DW | 10.03.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለኢንዱስትሪያዊ ብክለት ተጎጂዎች ርዳታ አፈላላጊው ጥረት

በወንጂ፡ በወንጂ ሸዋና በመተሀራ አካባቢ በታየው ኢንዱስትሪያዊ ብክለት ለተጎዱ ያካባባኢው ነዋሪዎች ርዳታ ለማፈላለግ ጥረት የጀመሩትን ወይዘሮ አልማዝ መኳንንትን አርያም ተክሌ አነጋግራቸዋለች።