ለኢትዮጽያ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የክብር ሽልማት | ኢትዮጵያ | DW | 31.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለኢትዮጽያ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የክብር ሽልማት

በተለያዩ የሞያ መስኮች አስተዋጽኦ ያበረከቱ ዉጤታማ የሆኑ ግለሰቦች የክብር ሽልማር ተበርክቶላቸዋል።

ለኢትዮጽያ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የክብር ሽልማት

ማህበረ ጊዎራን ዘረ ኢትዮጽያ የተባለ ድርጅት ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ ትናንት ምሽት ለ 18ኛ ግዜ ባዘጋጀዉ የሽልማት ስነ-ስርአት ላይ በስፖርት፣ በሳይንስ ምርምር፣ በንግድ እና በኪነጥበብ ዘርፎች ኢትዮጽያን እና ኢትዮጽያዉያንን የሚጠቅም ተግባር የፈጸሙ እና ዉጤታማ የሆኑ ግለሰቦች አክብሮት ተቸሮአቸዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ አድርሶልናል

አበበ ፈለቀ፣

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች