ለኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ የUSAID እገዛ | ኢትዮጵያ | DW | 10.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

 ለኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ የUSAID እገዛ

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ፕሮጀከቱ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን የፍትህ ስርዓት ለማሻሻል ለተጀመሩ ስራዎች እገዛ እንደሚያደርግ ለዶቼቬለ DW በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:58

ለኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ የUSAID እገዛ

በኢትዮጵያ የፍትህ ተቋማትን አቅም ለማጎልበት ይረዳል የተባለ ፕሮጀክት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ይፋ ሆኗል። ለዚሁ ፕሮጀክት የዩናይትድ ስቴትስ የልማት ተራድኦ ድርጅት በምህጻሩ USAID አራት ሚሊዮን ዶላር እንደሚሰጥ ፕሮጀክቱ ይፋ በተደረገበት በሸራተን ሆቴል በተሰጠ መግለጫ ላይ ተነግሯል። የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ፕሮጀከቱ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን የፍትህ ስርዓት ለማሻሻል ለተጀመሩ ስራዎች እገዛ እንደሚያደርግ ለዶቼቬለ DW በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው 
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic