ለኢትዮጵያ የታጩት አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር  | ዓለም | DW | 13.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ለኢትዮጵያ የታጩት አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር 

በኦባማ ዘመነ ስልጣን በተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት ተሾመዉ የነበሩትን አምባሳደር ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለኢትዮጵያ በእጩ አምባሳደርነት አቀረቡ ። የአምባሳደሩ ስልጣን በሴኔቱ የዉጭ ጉዳይ ኮሚቴ ይሁንታን ካገኘ በኋላ ተመራጩ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚሄዱ ታዉቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:15

የምስራቅ አፍሪቃ ዲፕሎማስያዊ ብቃታቸዉ ታይቶ ታጭተዋል።

የአሜሪካ የዉጭ ሚኒስትር ጉዳይ መስርያ ቤት ሹመታቸዉን አስመልክቶ ከዶይቼ ቬለ ለቀረበላቸዉ ጥያቄ ከአፍሪቃ ሃጋሮቻችን ጋር በአፍሪቃ ነፃ ፍህታዊና ተዓማኒነት ያለዉ ምርጫን ለማካሄድ ድጋፍ እናደርጋለን የአፍሪቃ አቅዋም በዚህ በኩል ከአጋሮቻችን ጋር ቀጣይነት ይኖረዋል የሚል መልስን ነዉ የሰጡት። አንድ የምስራቅ አፍሪቃ የፖለቲካ ተንታኝ አምባሳደሩ ዲፕሎማስያዊ ብቃታቸዉ እንደ ዋና መስፈርት ታይቶ መታጨታቸዉን ገልፀዋል። የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝሩን ልኮልናል።     

መክብብ ሸዋ


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic