ለአፍጋኒስታን ሰላም እና ልማት የጀርመን አስተዋፅኦ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 31.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ለአፍጋኒስታን ሰላም እና ልማት የጀርመን አስተዋፅኦ

በአፍጋኒስታን ወታደሮቻቸውን ካሰማሩ ምዕራባውያን ሀገራት አንዷ ጀርመን ናት ። የጀርመን ወታደሮች ከዛሬ ሰባት ዓመት አንስቶ ለአፍጋኒስታን ሰላም ና ልማት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው

default

የጀርመን ወታደር በአፍጋኒስታን

በአሁኑ ሰዓት 3700 የጀርመን ወታደሮች በሰሜን አፍጋኒስታን ተሰማርተዋል ። ጀርመን ባለፈው ዓመት ብቻ ለአፍጋኒስታን ያወጣችው ገንዘብ ከአምስት መቶ ሰላሳ ሚሊዮን ዩሮ በላይ ይሆናል ። የዶይቼቬለዋ ኒና ቬርኮሆይዘር ለአፍጋኒስታን ሰላም እና ልማት ጀርመን ስላበረከተችው አስተዋፅኦ የዘገበችውን ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን አጠናቅሮታል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ ፣ ተክሌ የኃላ