ለአፍሪቃ ዕድገት የሳይንስና ቴክኖሎጂ አጋርነት፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 20.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ለአፍሪቃ ዕድገት የሳይንስና ቴክኖሎጂ አጋርነት፣

በኤኮኖሚ ልማት ወደኋላ የቀረው ደቡቡ ንፍቀ- ክበብ ፤ የተጋረጡበትን ዘርፈ-ብዙ ችግሮች በመቅረፍ የዕድገት እመርታ ለማሳየት፣ አብነቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነው።

default

ቴክኖሎጂና የዕውቀት ልውውጥ፣ በጀርመኑ ፍራውንሆፈር ተቋምና በዛምቢያ መካከል፤

የአፍሪቃ ኅብረት አባል ሀገራት ከ 3 ዓመት በፊት፤ ካልተጣራ ብሔራዊ ገቢያቸው ፣ ቢያንስ 1 ከመቶውን ለሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ ለማዋል ተስማምተው እንደነበረ ቢታወስም፣ ተግባራዊነቱ፤ እንደስምምነቱ አለመሆኑ ነው የሚነገረው። መንስዔው ምን ይሆን? የሥነ-ቴክኒክ ዝውውር የሚሰኘውስ፣ ጠቀሜታው እስከምን ድረስ ነው? የአፍሪቃ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፤ የፈጠራና ልማት ፣ የኢንተርኔት ዓምደ- መረብ ሚና እንዴት ይታያል? የዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ዝግጅት፣ ለአፍሪቃ ዕድገት የሳይንስና ቴክኖሎጂ አጋርነት በሚል ርእስ አንድ የዘርፉን ባለሙያ ለቃለ-ምልልስ ጋብዟል።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ