ለአፍሪቃ ቀንድ ድርቅ መቋቋሚያ የኢጋድ እና የፋኦ ዐውደ ጥናት  | አፍሪቃ | DW | 23.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ለአፍሪቃ ቀንድ ድርቅ መቋቋሚያ የኢጋድ እና የፋኦ ዐውደ ጥናት 

የዓለም የምግብ ድርጅት፣ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት አካባቢውን በተደጋጋሚ የሚመታውን ድርቅ ለመቋቋም ራሳቸው ማዘጋጀት እንዳለባቸው አሳስቧል። ኢጋድ በበኩሉ ችግሩን ለመከላከል 180 ሚሊዮን ዶላር ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን አስታውቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:45

የኢጋድ እና የፋኦ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዐውደ ጥናት

የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን በምህጻሩ ኢጋድ እና የዓለም የምግብ ድርጅት በምህጻሩ ፋኦ  ለድርቅ መቋቋሚያ የሚውል ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዐውደ ጥናት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ አካሄዱ። የዓለም የምግብ ድርጅት፣ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት አካባቢውን በተደጋጋሚ የሚመታውን ድርቅ ለመቋቋም ራሳቸው ማዘጋጀት እንዳለባቸው አሳስቧል። ኢጋድ በበኩሉ ችግሩን ለመከላከል 180 ሚሊዮን ዶላር ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን አስታውቋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ   

Audios and videos on the topic