ለአፈር ለምነት የዛፎች ሚና | ጤና እና አካባቢ | DW | 18.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ለአፈር ለምነት የዛፎች ሚና

አፈር በጎርፍና ነፋስ ሲታጠብና ሲወሰድ፤ ከአካባቢዉ ዛፎች ሲራቆቱ፤ ያለእረፍት ሲታረስ ለምነቱን እንደሚያጣ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።

default

ሰዉ ሰራሽ ማደበሪያ ሳይጠቀሙ ዛፎችን መትከልና በማሳ ላይም የአፈርን ለምነት የሚያሻሽሉ ሰብሎችን ማብቀል ችግሩን ሊያሻሽል እንደሚችል ያስረዳሉ። ቀጣዩ ጤናና አካባቢን የሚመለከተዉ መሰናዶ በጉዳዩ ላይ የአፈር ጥናት ባለሙያዎችን በማነጋገር ምላሽ ይዟል።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic