ለአጋቾች የተሰጠው ገንዘብ በጀርመን ያስከተለው ወቀሳ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 06.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ለአጋቾች የተሰጠው ገንዘብ በጀርመን ያስከተለው ወቀሳ

ከሶማሊያ የባህር ዳርቻ ከ400 ማይልስ ርቀት በባህር ላይ ወንበዴዎች ተጠልፋ ለአራት ወራት ከሰራተኞቿ ጋር ታግታ የቆየችው የጀርመን ዕቃ ጫኝ መርከብ በዚህ ሳምንት ሰኞ መለቀቋ እዚህ ጀርመን የሳምንቱ ዐብይ እና መልካም ዜና ሆኖ ከርሟል ።

default

ሀንዛ ስታቫንገር

መርከቧ እና ሰራተኞቿ በሰላምና በጤና መለቀቃቸው እሰየው ሲያሰኝ እነርሱን ለማስለቀቅ ከፍተኛ ገንዘብ መከፈሉ ግን በመርከቧ ባለቤት ኩባንያ ላይ እዚህ ጀርመን ከባድ ወቀሳ አስከትሏል

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ