ለአዲስ አበባ ንጹህ የመጠጥ ውሐ አቅርቦት ማሻሻያ | ኢትዮጵያ | DW | 19.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለአዲስ አበባ ንጹህ የመጠጥ ውሐ አቅርቦት ማሻሻያ

። በዓውደ ጥናቱ ላይ የከተማይቱ ነዋሪ ሊያገኝ ይችል ከነበረው ውሐ ከፊሉ ብቻ እንደሚደርሰው ተገለጿል ። ለዚህም በምክንያትነት ከተጠቀሱት ውስጥ ደለልና ውሃው ተጠቃሚው ጋ ሳይደርስ መፍሰሱ ናቸው ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24

ለኢዲስ አበባ ንጹህ የመጠጥ ውሐ አቅርቦት ማሻሻያ


የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጥናት ማዕከል ወጣት ተመራማሪዎችንና በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶችን ያሳተፈ ዐውደ ጥናት አዲስ አበባ ውስጥ አካሄደ ። ዐውደ ጥናቱ በተለይ የኢዲስ አበባን ንጹህ የመጠጥ ውሐ አቅርቦት ማሻሻል በሚቻልበት መንገድ ላይ ያተኮረ ነበር ። በዓውደ ጥናቱ ላይ የከተማይቱ ነዋሪ ሊያገኝ ይችል ከነበረው ውሐ ከፊሉ ብቻ እንደሚደርሰው ተገለጿል ። ለዚህም በምክንያትነት ከተጠቀሱት ውስጥ ደለልና ውሃው ተጠቃሚው ጋ ሳይደርስ መፍሰሱ ናቸው ። በዐውደ ጥናቱ ላይ ለችግሩ መፍትሄ ይዘው የቀረቡት ወጣት ተመራማሪዎች ሃሳባቸውን አካፍለዋል ።የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር አገባ አለው ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ኂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic