ለአየር ንብረት ለዉጥ ተጠያቂ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 04.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ለአየር ንብረት ለዉጥ ተጠያቂ

ከፍተኛ ሙቀት፣ ኃይለኛ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ፤ የባህር መጠን ከፍ ማለት እንዲሁም የበረዶ መቅለጥ ከመጠን ያለፈ የአየር ሁኔታ መገለጫዎች ናቸዉ። እነዚህ ሁኔታዎች የአየር ንብረት ለዉጥ ምልክቶች መሆናቸዉንና የሰዎች እንቅስቃሴም ለዉጡን እንደሚያባብሰዉ ተመራማሪዎች ይስማሙበታል።

Audios and videos on the topic