ለአስመራና አካባቢዋ የንጹህ ዉሃ አቅርቦት | ኢትዮጵያ | DW | 20.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለአስመራና አካባቢዋ የንጹህ ዉሃ አቅርቦት

በአስመራ እና አካባቢዋ በቂ ዝናብ በመጣሉ ለሚቀጥለዉ አንድ አመት በቂ የመጠጥ ዉሃ አቅርቦት እንዳለ ተገለጸ።

default

የኤርትራዉ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን በአስመራ ዙርያ ያለዉን የዉሃ አቅርቦት በተመለከተ የአካባቢዉን የዉሃ ሃብት ሃላፊ አነጋግሮ ይህን ዘገባ አድርሶልናል።

ታደሰ እንግዳው/አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic