ለአረና አቤቱታ የተሰጠ ማስተባበያ | ኢትዮጵያ | DW | 10.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለአረና አቤቱታ የተሰጠ ማስተባበያ

መጪዉ ግንቦት በኢትዮጵያ በሚካሄደው ምርጫ የሚሳተፈው ‘አረና ትግራይ’ ትግራይ ውስጥ በሶሶት ወረዳዎች አጋጠሙኝ በማለት ያቀረበው አቤቱታ ሀሰት ነው ሲሉ ወቀሳ የተሰነዘረባቸው የወረዳዎቹ ዋና አስተዳዳሪዎች አስተባባሉ ።

default

ለአረና ትግራይ ፓርቲ አቤቱታ የተሰጠ ማስተባበያ

እነዚሁ የወረእለኽ የፀልምቲ እና የሽራሮ ዋና አስተዳዳሪዎች አረና ትግራይ ያቀረበው ስሞታ ከሀቅ የራቀ ነው ሲሉ ለዶይቼቬለ በስልክ ተናግረዋል ። መቀሌ የሚገኘው ወኪላችን ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ፣ ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ