ለቱኒዚያ ነፃነት ልዪ ሚና የተጫወተችው ሊና ቤን ሜህኒ | ዓለም | DW | 20.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ለቱኒዚያ ነፃነት ልዪ ሚና የተጫወተችው ሊና ቤን ሜህኒ

„ a Tunisian Girl“ «ቱኒዚያዊቷ ልጃገረድ» የተሰኘ አምደ መረብ መስራች ሊና ቤን ሜህኒ ዛሬ በዶቸ ቬለ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኸን መድረክ ላይ ተሸላሚ ሆናለች።

default

ሊና ቤን ሜህኒ

በቱኒዚያ ፈላጭ ቆራጩን አገዛዝ ከስልጣን ለማስወገድ ለተካሄደዉ አመፅ መረጃዎችን በማሰራጨት ላበረከተችዉ አስተዋፅኦ ዛሬ በተከፈተዉ የዶቸ ቬለ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኸን መድረክ ጉባኤ ላይ ተሸላሚ ሆናለች። የ 28 አመቷ ሊና መረጃዎችን በአረብኛ፤ ፈረንሳይኛና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች በያስሚን ንቅናቄ ጊዜ ። ሊና በቱኒዚያ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም አገሮች ለዚህ ድፍረት የተላበሰ አስተዋፅኦዋ እውቅና አግኝታለች። ሸምሰላሲል አያሪ ስለ ወጣቷን ተሳትፎ የፃፈችው አጭር ዘገባ አለ።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic