ለስደተኞች የሚውል የጀርመን ርዳታ ለኢትዮጵያ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.08.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ለስደተኞች የሚውል የጀርመን ርዳታ ለኢትዮጵያ

የጀርመን መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ስደተኞች የምግብ ርዳታ አቅርቦት የሚውል 750,000 ዩሮ ርዳታ ሰጠ። በአፍሪቃ ስደተኞችን በማስተናገድ ረገድ በወቅቱ የአንደኛነቱን ደረጃ የያዘችው ኢትዮጵያ ገንዘቡን ለሚቀጥሉት አራት ወራት ለስደተኞቹ የሚያስፈልገውን ምግብ ለማቅረቢያ እንደምታውለው የጀርመን ኤምባሲ አስታውቋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic