ለሴቶች የኤኮኖሚያዊ አቅም ግንባታ ድጋፍ የሚሰጠው ድርጅት | ኢትዮጵያ | DW | 07.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለሴቶች የኤኮኖሚያዊ አቅም ግንባታ ድጋፍ የሚሰጠው ድርጅት

« ሴንተር ፎር አፍሪካን ውሜን ኤኮኖሚክ ኤምፓወርመንት» የተሰኘው መንግስታዊ ያልሆነው ድርጅት(CAWEE) በውጭ ንግድ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ወይም ሊሰማሩ ለሚፈልጉ ሴቶች አቅም ማጎልበቻ ድጋፍ በመስጠት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።

default

ይኸው በለጋሾች መዋጮ የሚተዳደረው ድርጅት የተቋቋመው እአአ ሰኔ 2004 ዓም ነበር። በአራት ዓመት ተኩል ታሪኩ ስላካሄደው ስራውና ስላስመዘገበው ውጤት የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ንግስት ሀይሌ መረጃ ሰጥተውናል።

AA/TY