ለሳንባ ነቀርሳ አፋጣኝ ህክምና | ጤና እና አካባቢ | DW | 24.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ለሳንባ ነቀርሳ አፋጣኝ ህክምና

በዓለም ዙሪያ የሳንባ ነቀርሳ ህመምን በቁጥጥር ስር ለማዋል ለሚደረገዉ ጥረት የገንዘብ እጥረት ሊገጥመዉ እንደሚችል የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ።

default

የዓለም የሳንባ ነቀርሳ ህመም ቀን ዛሬ ታስቦ መዋሉን ተንተርሶ የወጣዉ የድርጅቱ መግለጫ እንደጠቆመዉ በየደቂቃዉ በዓለማችን አራት የሰዎችን ህይወት ለሚቀጥፈዉ በሽታ አዲስ የህክምና ስልት እንዲፈለግ ጥሪዉን አስተላልፏል። በሌላ በኩል ከዓለም የጤና ድርጅት የተገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በኢትዮጵያ መድሃኒት በተላመደዉ የሳንባ ነቀርሳ የተያዙ ሰዎች ከአምስት ሺ ይልቃሉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ