ለረጲ ተጎጂዎች በቶሮንቶ ርዳታ ማሰባሰቢያ፤ | ዓለም | DW | 20.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ለረጲ ተጎጂዎች በቶሮንቶ ርዳታ ማሰባሰቢያ፤

ባለፈዉ ሰሞን በአዲስ አበባ ረጲ አካባቢ በተለምዶ «ቆሴ ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ በደረሰዉ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሞቱ ሠዎችንና በጋምቤላ በደቡብ ሱዳን በሙርሊ ታጣቂዎች የተገደሉትናና ታፍነዉ የተወሰዱትን ሕጻናት ለማስታወስ በቶሮንቶ ካናዳ ዉይይት በማድረግ ለተጎጅዎች የሚዉል ገንጠብ ማሰባሰባቸዉ ተመለከተ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:03

በቶሮንቶ ኢትዮጵያዉያን ያዘጋጁት ርዳታ ማሰባሰቢያ

 

በቶሮንቶና አካባቢዋ ወደ አምስት ሺህ ኢትዮጵያዉያን በአጠቃላይ በካናዳ ወደ 50 ሺህ ኢትዮጵያዉያን ይኖራሉ ተብሎ እንደሚገመት የነገረን በቶሮንቶ ነዋሪ የሆነዉ ጋዜጠኛ አክመል ነጋሽ በሳምንቱ መጨረሻ ለርዳታ ገንዘብ ለማሰባሰብ የተሰበሰቡ ኢትዮጵያዉያንን ተጠሪ አግኝቶ አነጋግሮ ነበር። ጋዜጠኛ አክመል ነጋሽን ስልክ በመደወል ስለሁኔታዉ ጠይቀነዋል።


አክመል ነጋሽ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic