ለመካከለኛው ምሥራቅ ሰላም ፤ የጋራ ጸሎት በቫቲካን--ዩክሬንና ጊዜያዊው ሁኔታ--- | ዜና መጽሔት | DW | 09.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዜና መጽሔት

ለመካከለኛው ምሥራቅ ሰላም ፤ የጋራ ጸሎት በቫቲካን--ዩክሬንና ጊዜያዊው ሁኔታ---

በዩናይትድ ስቴትስ ተነሳሽነት የመካከለኛው ምሥራቅ የመጨረሻ ዙር ድርድር ከከሸፈ ከሳምንትታ ወዲህ ፤ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍርንሲስ፤ በቅርቡ መካከለኛውን ምሥራቅ ሲጎበኙ ያነጋገሯቸውና የጋበዟቸው የእሥራኤል ፕሬዚዳንት

ሺሞን ፔሬስና የፍልስጤማውያን ፕሬዚድንት ማህሙድ አባስ፣ ትናንት በቫቲካን የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ፤ የክርስቲያን ሙስሊምና ይሁዲ ሃይማኖት ሰዎቻ በጋራ በመሩት ሥርዓተ ጸሎት ተሳትፈዋል። ለመካከለኛው ምሥራቅ ሰላም ስለተካሄደው ሥርዓተ ጸሎትና ስለተሰጠው አስተያየት የሮማው ዘጋቢአችን ተኽለዝጊ ገ/የሱስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

Audios and videos on the topic