ለልብ ችግር መፍትሄ ፍለጋ | ጤና እና አካባቢ | DW | 24.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ለልብ ችግር መፍትሄ ፍለጋ

ልብ ዋነኛ የሰዉነት ክፍል ነዉ። ልቡ ቆመ! ከተባለ ህይወት አከተመ መሆኑ ነዉ። ለመኖር ወሳኗ የአካል ክፍል ችግር አትችልም።

ቀዶ ጥገና

ቀዶ ጥገና

ማጨስ፤ መጠን የበዛ አልክሆል፤ ዉፍረትና የመሳሰሉት የየራሳቸዉን መዘዝ በልብ ላይ ይጥላሉ።