ለህፃናት የተዘጋጀ የንባብ ጥግ | የወጣቶች ዓለም | DW | 14.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የወጣቶች ዓለም

ለህፃናት የተዘጋጀ የንባብ ጥግ

ለህፃናት የተዘጋጀ የንባብ ጥግ ብሩክታይት ጥጋቡ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው የ «ዊዝ ኪድስ ዎርክሾፕ» ድርጅት አጋር መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ናት። ስለዚሁ ድርጅት አላማ እና ተግባር ትገልፅልናለች።

Audios and videos on the topic