ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዘገባ ቀረበ | ኢትዮጵያ | DW | 08.05.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዘገባ ቀረበ

ለምክር ቤቱ ዘገባዉን ያቀረቡት የፊደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ሽፈራዉ ተ/ማርያም መሥሪያ ቤታቸዉ ስልታዊ አሠራርን በመተግበር ብልሹ አሰራርን በማስወገድ መንቀሳቀሱንም አክለዋል

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B


የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የፊደራል ጉዳዮች ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ዘገባ አድምጧል። ለምክር ቤቱ ዘገባዉን ያቀረቡት የፊደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ሽፈራዉ ተ/ማርያም መሥሪያ ቤታቸዉ ስልታዊ አሠራርን በመተግበር ብልሹ አሰራርን በማስወገድ መንቀሳቀሱንም አክለዋል። ዝርዝር ዘገባዉ በስፍራዉ የተገኘዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ልኮልናል።
ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic