ህፃን ዲናና የጀርመን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 19.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ህፃን ዲናና የጀርመን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን

ከዛሬ አንድ ዓመት ገደማ በፊት በደቡብ ምዕራብ ጀርመንዋ ከተማ በሾፕፈንሀይም ነዋሪ የሆነችው ዲና ሁንዴ የተባለች የአስር ዓመት ልጅ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትሄድ አንድ የጀርመን ፍርድ ቤት ወስኖ ነበር ።

default

ዲና ወደ ኢትዮጵያ የምትሄደው ልትገረዝ ነው ሲል ፍርድ ቤቱ ያሳለፈውን ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም የዲና ወላጆች ለጀርመን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ብለው በልጃቸው ላይ የተጣለው የጉዞ ዕገዳ በቅርቡ ተነስቶላታል ። ልደት አበበ ዝርዝሩን ታቀርብልናለች ።

ልደት አበበ/አርያም ተክሌ