ህፃናትና የተረት መፅሐፍት | ባህል | DW | 05.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ህፃናትና የተረት መፅሐፍት

በተለይ ደግሞ እንደብቸናና ደብረ-ወርቅን የመሳሰሉ ደብራት ከሚበዙበት አካባቢ መወለዷም ለስነጽሑፍ ህይወቷ ትልቅ አስተዋፅዖ እንዳበረከተላት አጫውታኛለች። ይህ የልጀነት የገጠር ኑሮዋ የለት ተለት እንቅስቃሴ ምን ያክል በስራዎቿ ውስጥ ተንፀባርቓል?

default

በሐገራችን ለህፃናት ታስበው በተረት መልክ የሚወጡ መጸሐፍት ቁጥር እጅግ አናሳ እንደሆኑ ይነገራል። እንዲያም ሆኖ ግን አልፎ አልፎ ህፃናትን አስበው የሚፅፋ ደራሲያንም አይታጡም። እነኝህ ደራሲያን በህትመት የሚያወጧቸው ተረቶች ምን ያክል ህፃናትን ያገናዘቡ ናቸው? የዛሬው የባህል መድረክ ዝግጅታችን ያተኩርበታል።