ህግ አልባነት በዳርፉር | አፍሪቃ | DW | 26.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ህግ አልባነት በዳርፉር

በምዕራብ ሱዳን በዳርፉር ግዛት የሚኖረው ህዝብ ስቃይ አሁን ባካባቢው በተጠናከረው የውንብድና እና የዝርፊያ ተግባር ይበልጡን እየከፋ መጣ። ባካባቢው በቀጠለው ውዝግብ ለተጎዳው ህዝብ የምግብ ርዳታ ለማቅረብ የተጀመረው ጥረት በዚህ የተነሳ መስተጓጎሉን የተመድ የምግብ ርዳታ አቅራቢ ድርጅት ቃል አቀባይ ወይዘሮ ኤሚልያ ካሴላ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ጓድ ወታደሮች

የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ጓድ ወታደሮች