ህገ ወጥ ስደተኞችና የአውሮጳ ኅብረት | የጋዜጦች አምድ | DW | 16.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ህገ ወጥ ስደተኞችና የአውሮጳ ኅብረት

የአውሮጳ ኅብረት በባህሩ በኩል ወደ አህጉሩ በህገ ወጥ መንገድ ለመግባት በሚሞክሩት አፍሪቃውያን አንጻር ቁጥጥሩን ያጠናከረበት ድርጊት፡ ታገስሽፒግል እንደሚለው፡ ስደተኞቹ ሌላ አደገኛ መንገድ እንዲፈልጉ አስገድዳቸዋል።

ህገ ወጥ ስደተኞች በላምፔዱዛ ኢጣልያ

ህገ ወጥ ስደተኞች በላምፔዱዛ ኢጣልያ

የደቡባዊ አፍሪቃ መንግስታት የልማት ትብብር ድርጅት - ሳዴክ - በዚምባብዌ ተቀናቃኝ ወገኖች መካከል በጀለማስታረቅ በጀመረው ጥረቱ አዲስ ሸምጋይ ቢሰይም ይሻላል ባይ ነው የብሪታንያውያኑ ዕለታዊ ዘ ኢንዲፔንደንት።