ህዝብ መገልገያ አካባቢዎች የሀይማኖት መልዕክቶችና ምልክቶች | እንወያይ | DW | 23.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

እንወያይ

ህዝብ መገልገያ አካባቢዎች የሀይማኖት መልዕክቶችና ምልክቶች

በኢትዮጵያ ትላልቅ ከተሞች የሀይማኖቱን ምልክቶች እና የሀይማኖት መልዕክቶች በሕዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ወይም የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ውስጥ በብዛት ይታያሉ፣ ሀይማኖታዊ ዜማዎችንም ማድመጥ የተለመደ ሆኖዋል። ይህ ሁኔታ በወቅቱ ህብረተሰቡን እያነጋገረ ይገኛል።


Audios and videos on the topic