ሃገራቸዉን በቁጥጥራቸዉ ያደረጉ የአፍሪቃ ባለሥልጣናት | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 07.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ሃገራቸዉን በቁጥጥራቸዉ ያደረጉ የአፍሪቃ ባለሥልጣናት

አፍሪቃ ዉስጥ ስልጣን ላይ የሚገኙ ፖለቲከኛ ቤተሰቦቻቸዉን ባለኃብት ሲያደርጉ ይታያል። ወንድ ልጅ የፕሬዚደንትነት ስልጣንን ከአባቱ መዉረሱ፤ ሴት ልጅ ደግሞ የሃገሪቱን አንድ ግዙፍ ኩባንያ በከፍተኛ ተጠሪነት ማስተዳደርዋ፤ ሚስትም መሾምዋ የተለመደ ክስተት ነዉ። ለምሳሌ ያህል በፎቶ ከታች የተዘረዘሩት አፍሪቃዉያን ባለስልጣናት ተጠቃሽ ናቸዉ።  

በተጨማሪm አንብ