ሃተታ፤ የሜርክል የመካከለኛዉ ምሥራቅ እና የሩስያ ጉብኝት | ዓለም | DW | 02.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ሃተታ፤ የሜርክል የመካከለኛዉ ምሥራቅ እና የሩስያ ጉብኝት

በመጪው ሐምሌ ጀርመን በምታስተናግደው የቡድን ሃያ ጉባዔ ዝግጅት የመካከለኛ ምሥራቅ ሃገራትን የጎበኙት መራሂተ መንግሥትዋ ዛሬ ሩስያን ለመጎብኘት ሶቺ መግባታቸዉን ተከትሎ የዶይቸ ቬለዋ  ሳቢነ ኪንካርት የጀርመኗ መራሂተ መንግሥት ብልህ ፖለቲከኛ መሆናቸዉን በፃፈችዉ ሃተታ ጠቁማለች።


ላለፉት 12 ዓመታት ጀርመንን በመራሂተ መንግሥትነት በመምራት ላይ የሚገኙት አንጌላ ሜርክል ፖለቲካዊ መፍትሄን በማግኘት ረገድ ምንም የማይሳናቸዉ ታላቅ ፖለቲከኛ መሆናቸዉ በተለያዩ መድረኮች ተገልጿል። የበርሊኑ ወኪላችን የሳቢነን ሃተታ እንዲህ ያቀርበዋል።  

 
ይልማ ኃይለሚካኤል


አዜብ ታደሰ 
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic