1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖሊስ ኮሚሽነሩ አስተያየት 

ማክሰኞ፣ ሰኔ 19 2010

ባለፈዉ ቅዳሜ አዲስ አበባ ዉስጥ ሕዝብ በተሰበሰበት መሐል ቦምብ አፍንድተዋል ወይም ከአፈንጂዎች ጋር ተባብረዋል በሚል ጥርጣሬ የተያዙት ሰዎች ቁጥር 28 መድረሱን የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘይኑ ጀማል አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/30Ktv
Äthiopien Kundgebung Premierminister Abiy Ahmed in Addis Ababa | Explosion
ምስል Oromo Media Network

«ተልዕኳቸዉን ለማወቅ የሚደረገዉ ምርመራ ቀጥሎአል»

                           
ኮሚሽነሩ ዛሬ እንዳስታወቁት አደጋዉን የጣሉት ወገኖች ማንነት፤ ኢላማቸዉን እና ተልዕኳቸዉን ለማወቅ የሚደረገዉ ምርመራ እንደቀጠለ ነዉ። ኮሚሽነሩ አክለዉ እንዳሉት የአሜሪካ የፌደራል የምርመራ ቢሮ (FBI) ባለሙያዎች በምርመራ ተካፋዮች ናቸዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ