1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፕሬዝደንት ኦባማና አፍሪቃዉያን ወጣቶች

ረቡዕ፣ ሐምሌ 28 2002

ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አፍሪቃ ወጣቶችን፤ የአፍሪቃን አምባገነን መሪዎች በመቃወም ለመሠረታዊ ለዉጥ እንዲጥሩ ጥሪ አቀረቡ።

https://p.dw.com/p/Obr4
ምስል AP

ፕሬዝደንቱ ከአርባ የአፍሪቃ አገራት ከተዉጣጡ ከ115 ወጣት መሪዎች ጋር ትናንት ኋይት ሃዉስ ዉስጥ ባደረጉት ዉይይት የአፍሪቃ፤ አሜሪካ ግንኙነትን የሚመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ