1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በቻድ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2003

ዛሬ በቻድ የሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ያልተጠበቀ ውጤት ያመጣል ተብሎ አይታሰብም። ከብዙ ዓመታት ወዲህ ሀገሪቱን በመምራት ላይ ያሉት እና አሁንም በስልጣን ኮርቻ ላይ ተደላድለው የተቀመጡት ፕሬዚደንት ኢድሪስ ዴቢ ማሸነፋቸው እንደማይቀር ግልጽ ነው።

https://p.dw.com/p/RK3s
ፕሬዚደንት ኢድሪስ ዴቢምስል AP

በምርጫው ለመወዳደርከተመዘገቡት አምስት የተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩዎች መካከል ሶስቱ ከምርጫው እንደሚርቁ አስታውቀዋል።፤ ባለፈው የካቲት ወር በሀገሪቱ በተካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ የፕሬዚደንት ዴቢ ፓርቲ በከፍተኛ ድምጽ ማሸነፉ አይዘነጋም።

ዲርከ ከፕ

አርያም ተክሌ