1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፕሪዘደንታዊ ምርጫ በሶማሌ ላንድ

ዓርብ፣ ሰኔ 25 2002

ሶማሌ ላንድ ባለፈዉ ቅዳሜ ፕሪዘደንታዊ ምርጫ አካሂዳለች። እራሳዋን ነጻ መንግስት ብላ ከሰየመች ካለፉት 19 አመታት ጀምሮ ምርጫን ስታካሂድም ይህ ለአራተኛ ግዜ መሆኑ ታዉቋል።

https://p.dw.com/p/O9Sq
ምስል DW/Richard Lough

ባለፈዉ ሳምንት ሶማሌላንድ በተደረገዉ ምርጫም ተቃዋሚዉ ፓርቲ ማሸነፉ ተዘግቦአል። የምርጫዉ ዉጤት ለአፍሪቃዉ ቀንድ የሚሰጠዉ ገጽታ ተንታኞችን እያየጋገረ ነዉ። የጀርመን አለም አቀፍ የሰላም እና የጸጥታ ተቋም ተመራማሪ እንደሚሉት የምርጫዉ በጎ ገጽታ በአሸናፊዉ ፓርቲ ቀጣይ እርምጃዎች ላይ የሚወሰን ነዉ። መሳይ መኮንን ዘገባ አጠናቅሮአል።

መሳይ መኮንን፣ ሂሩት መለሰ