«ፍቅር ይበልጣል»16 የካቲት 2004ዓርብ፣ የካቲት 16 2004ነዋሪነቱ ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ውስጥ ውስጥ ነው። ድምፃዊ ተረፈ አሰፋ ይባላል። የሌላኛው ድምጻዊ ገረመው አሰፋ ታናሽ ወንድም ነው። አዲስ ባዘጋጀው አልበሙ አላስፈላጊ ዘር ቆጠራ ውስጥ አንግባ፣ ከምንም በበላይ «ፍቅር ይበልጣል» ይለናል።https://p.dw.com/p/149Ekምስል Fotolia/nikkytokማስታወቂያ ድምፃዊ ተረፈ አሰፋ ኑሮውን ጀርመን ሐገር ላይ ከመሰረተ ወደ አስር ዓመት ገደማ ሆኖታል። ሶስት እህቶች እና አራት ወንድሞች አሉት። ከቤተሰብ በሙዚቃው የገፉት በተለይr እሱ እና ታላቅ ወንድሙ ገረመው አሰፋ ናቸው። ስለሙዚቃ ህይወቱ በማብራራት ይጀምራል። ማንተጋፍቶት ስለሺ አርያም ተክሌ