የአርቲስቶች ጥሪ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 12 2009ማስታወቂያ
ለችግረኛ ህጻናት ከምግብ በተጨማሪ ፍቅር መስጠት እንደሚገባ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች አሳሰቡ ። «ሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት»የተባለውን የህጻናት መርጃ ድርጅት ዛሬ የጎበኙት ታዋቂ ድምጻውያን ከሚቀጥለው እሁድ ጀምሮ የፍቅር ሳምንት ተብሎ በተሰየመው ጊዜ ህዝቡ ድርጅቱን በመጎብኘት ለህጻናቱ ፍቅሩን እንዲገልጽ ጠይቀዋል ። በስፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ