1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፍልሰትና ስደት፥ ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2007

በአውሮጳ ታላላቅ ከተሞች ማለትም በፓሪስ እና ኮፐንሐገን የሽብር ጥቃቶች ከተሰነዘቱ በኋላ የአውሮጳ ኅብረት የደኅንነት ስጋት ገብቶታል። የኅብረቱ የሀገር ውስጥ እና የፍትኅ ሚንስትሮች ባሳለፍነው ሳምንት አሸባሪነትን ለመዋጋት

https://p.dw.com/p/1EsHl
Asylbewerber in Griechenland 08.01.2015 Athen
ምስል picture-alliance/epa/O. Panagiotou

እና አክራሪነትን ለመከላከል በሚቻልበት ሁናቴ ላይ ለመምከር ተሰባስበው ነበር። ኅብረቱ ፈላሲያን እና ስደተኞችን ለመቆጣጠር የሚቻልበትን መንገድም በማፈላለግ ውሳኔዎችን አሳልፏል። «ፍልሰትና ስደት፥ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ» የዛሬው የአውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅታችን ርእስ ነው።

ገበያው ንጉሤ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ